ዮሐንስ ክቡር ነቢየ ዮሐንስ ክቡር ነቢየ ልዑል(፪) ብእሴ ሰላም (፬)ዘንብረቱ (፪) ገዳም (፪) ኧኽ ትርጉም፦ክቡር ዮሐንስ የእግዚአብሔር ነቢይ የሰላም ሰው ኑሮው በዱር የሆነ ሰውነቱን ለገዳም ያዘጋጀ/።