ምስለ ሚካኤል ወገብርኤል ንዒ ሠናይትየ ማርያም /2/ ንዒ /9/ እመ አምላክ ንዒ ማርያም /2/ ትርጉም:- የአምላክ እናት እመቤ ችን ማርያም ሆይ ከቅዱስ ሚካኤል ገብርኤ@ል ጋር በሰላም ወደ እኛ ነይ