አድኅነነ እግዚኦ አድኅነነ አምላክነ(2) ዘአዳንካ ለነነዌ ሀገር በትንብልና ትንብልና ሳህልከ(2) አድነን ጌታ ሆይ አድነን አምላካችን(2) ያዳንካት ሀገረ ነነዌን በይቅርታህ በአምላካዊ ይቅርታህ(2)