colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ድንግል እመቤቴ የዓለም እናት

ድንግል እመቤቴ የዓለም እናት(2) አንቺን የመረጠ ይክበር መለኮት(2) ከአንቺ ተወለደ ወገኑን ሊዋጅ (2) ቀዳማዊ ቃሉ የእግዚአብሔር አብ ልጅ (2) ኤፍሬም በውዳሴ ያመሰገነሽ (2) ደመና ኤልያስ ድንግል አንቺ ነሸ (2) የምሕረትን ዝናብ ያስገኘሽልን (2) በሲዖል በረሃ እንዳንኮነን (2) ያሬድ በመዝሙሩ የዘመረልሽ (2) ራቁ ደመና ድንገል አንቺ ነሽ (፪) *ራቁ ደመና ማለት ንጹሕ ወይም ብሩህ ደመና ማለት ነው