ከመትባርከነ በመስቀልከ ዘወርቅ /2/ ተዋነይ በጽድቅ /4/ ሚካኤል ሐመልማል ወርቅ /2/ ትርጉም:- የወርቅ ሐመልማል ሚካኤል ሆይ በወርቅ መስቀልህ ትባርከን ዘንድ በእውነት በመኝከላችን ተገኝ