መስቀል ቤዛችን ነው ድል መንሻ ኃይላችን /2/ ከኃጢአት በሽ የሚፈውሰን /2/ በኃጢአት ጨለማ ተውጠን ሳለን የክርስቶስ መስቀል ብርሃን ሆነልን/2/ እንድንመስለው ጌችንን /2/ እንሸከመው ዕፀ መስቀሉን /2/ እንድንሸከም ዕፀ መስቀሉን /2/ ሰውነችንን ማንጻት አለብን