እግዚኡ ረስዩ ለውእቱ ሚካኤልን እምኩሎሙ መላእክት /2/ መላእክት ይትለዓል መንበሩ /2/ ትርጉም:- ከመላእክት ሁሉ ይልቅ መንበሩ ከፍ ይል ዘንድ ሚካኤልን ጌ ው ሾመው