መልአከ ሰላምነ ሊቀ መላእክት ሚካኤል /2/ ሰአል ወጸሊ በእንቲአነ አዕርግ ጸሎትነ ቅድመ መንበሩ ለመድኃኔዓለም /2/ ትርጉም:- የይቅር መልአክ ሚካኤል ሆይ በመድኃኔዓለም ፊት ስለኛ ለምንልን