ቅዱስ ሚካኤል መልአከ ልዑል /2/ መኑ ከመ እግዚአብሔር ሚካኤል ኃይል /4/ ትርጉም:- የልዑል መልአክ ቅዱስ ሚካኤል የስምህ ትርጓሜ ማን እንደ እግዚአብሔር ነው