ቀዋምያን ለነፍሳት እሙንቱ ሊቃናት ሚካኤል ወሩፋኤል/፪/ ይትፌነዉ ለሳህል /2/ እም ኀበ ልዑል /፪ ለነፍሳት የቆሙት እነዚህ መላእክት ሚካኤልና ሩፋኤል /2/ ከልዑል ዘንድ ለይቅርታ /2/ ይላካሉ ከልዑል ከልዑል