ውእቱ ሚካኤል ኃይል ልዑል ውእቱ ልዑል መንበር /2/ ይስአል ለነ ረዳኤ ይኩነነ ይስአል ለነ አመ ምንዳቤ /2/ ትርጉም:- ይህ መቀመጫው ከፍ ያለ ኃይል መልአክ ሚካኤል በችግራችን ጊዜ ይልምንልን ረዳት ይሁነን።