ክበር ጌታ ተመስገን ክበር አምላክ ተመስገን ሞተ በሕይወት ያኖርከን ክበር ጌታ ተመስገን ከወገንም በላይ ወገን የሆንከን ከእነ ድካማችን የተሸከምከን ያአንተማ ውለታ የለውም ክፍያ እንበል እንጂ ሁሌ አሜን ሃሌ ሉያ ክበር ጌታ ተመስገን ክበር አምላክ ተመስገን ሞተ በሕይወት ያኖርከን ክበር ጌታ ተመስገን ወደ አትጠላ ፍቅርህ አያረጂ ሰው ወዳጅ ነህ አንተ ጌታ ሰው ወዳጅ እኛ በበደልነው የአንተ ደም ፈሰሰ ተሰጠ ለዓለሙ ስጋህ ተቆረሰ ክበር ጌታ ተመስገን ክበር አምላክ ተመስገን ሞተ በሕይወት ያኖርከን ክበር ጌታ ተመስገን ያሄውን ሁሉ ለሰው ብታሳየው ብለ ብትናገር ዛሬስ ይሄን ሰማው ማን ይኖር ነበረ ጌታ በዚህ ምድር ሁሉም ሰው ወራጅ ከመቃብር ክበር ጌታ ተመስገን ክበር አምላክ ተመስገን ሞተ በሕይወት ያኖርከን ክበር ጌታ ተመስገን ሐጢያተኛ ሆነን ባንወድ ሐጢያተኛ አንተ ንፁህ ሆነ ሞተሀል ስለእኛ መች ይሆንልሃል አንተ ሰው መጥላት ከአባት በላይ የሆንከን አባት ክበር ጌታ ተመስገን ክበር አምላክ ተመስገን ሞተ በሕይወት ያኖርከን ክበር ጌታ ተመስገን