መስቀል ተመርኩዘን ወንጌል ተጫምተን ሃይማኖትን ሰብከን በክርስቶስ አምነን ማን ያሸንፈናል እኛ ክርስቲያን ክርስቶስ አለልን ንግሥቲቷ ዕሌኒ በጣም የደለች በዕጣን ጢስ ተመር መስቀሉን አገኘች መስቀሉን ስትፈልግ ኪራኮስን ይዛ መስቀሉን አገኘች የዓለሙን ቤዛ አዝ . . . ሙንም ተነሥተው ያመሰገኑት ዕፀ መስቀሉ ነው የእኛ መድኃኒት መስቀል ምርኩዛችን ጎዳና ወንጌል ወደገነት እንጂ አንሔድም ሲዖል አዝ . . . ንም ንወድሶ ለእፀ መስቀል የተሸከመውን የአምላክን ቃል ንም ንወድሳ ለማርያም ድንግል አክሊለ ምዕመናን ምክኃ ደናግል አዝ . . .