ኃያል /8/ ሰዳዴ ሳጥናኤል ኃያል ገባሪ ኃይል /2/ ባሕራንን የረዳው ተላፊኖስን ያዳነው/2/ መልአኩ ሚካኤል ነው /፪/ የሞቱን ደብዳቤ የለወጠው ኃያል /8/ ሰዳዴ ሳጥናኤል ኃያል ገባሪ ኃይል /፪/ ከዕደ ረበናት /4/ ሶስናን ያዳናት ሚካኤል መልአክ ምሕረት ኃያል /8/ ሰዳዴ ሳጥናኤል ኃያል ገባሪ ኃይል /፪/ ዳያቢሎስን ያዋረድከው በእሳት ሰይፍ የቀጣኸው 2/ ሚዛንህ ትክክል ነው /፪/ ሚካኤል ክብርህ ድንቅ ነው ኃያል /8/ ሰዳዴ ሳጥናኤል ኃያል ገባሪ ኃይል /፪/ በሐዘን በትካዜ ያለሁትን ብላቴና አጽናናኝ አረጋጋኝ /2/ ሚካኤል ሊቀ ደብረ ሲና