ፈተና ቢገጥማት(2) ቅድስት አፎሚያ(2) ሚካኤል (2) ብላ ስትጣራ(2) ፈጥኖ አዳናት ከጭንቅ ከመከራ ነውና እምነቷ(፪) ጽኑ ነው ምግባሯ(2) ሚካኤል መጣላት ተአምሩን ሊሠራ(2) ለአፎሚያ ታምሩን ሊሰራ አዝ ፍጡነ ረድኤት(2) መጣና ገስግሶ(2) እንደ ኃያልነቱ ኃይሉን አፈራርሶ(2) በመጣበት አስኬደው መልሶ አዝ በእምነት ስንጠራው(፪) ጸንተን በሃይማኖት (2) ቶሎ ይደርድልናል ፍጡነ ረድኤት(2) ሚካኤል ሊቀ መላእክት አዝ ኃያሉ ሚካኤል(2) ተራዳኢው መልአክ(2) ምሕረት እንዲሰጠን ለምንልን ከአምላክ(2) ሚካኤል ሀገራችንን ባርክ(2) አዝ