ታቦተ ሕጉ ለእግዚአብሔር በካህናት ሕጽርት ወበመንፈስቅዱስ ክልልት /2/ ንጉሥኪ ጽዮን ኢይትመዋእ ለፀር ወኢየኃደጋ ለሀገር/2/ ትርጉም፡- በካህናት የታጠረች በመንፈስ ቅዱስ የተከለለች የእግዚአብሔር የሕጉ ታቦት ጽዮን ሆይ ንጉሥሽ ለጠላት አይሸነፍም ሀገርንም አይተዋትም፡፡