እግዚአብሄር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው(2) ከገ ነ ት ሲሰደድ አዳም አባታችን ሞት ነግሶብን ሳለ በእኛ በሁላችን ቃል እንደገባለት ተወልዶ ሊያድነው በመከራው ጊዜ መሸሸጊያ ሆነው/2/ አብርሃም ከካራን ከእናት ከአባቱ ቤት ከነ አን ሲገባ ሲሰደደድ በእምነት ከተሰጠው ተስፋ አንዳች ሳይጎልበት እንደ ምድር አሸዋ ዘሩን አበዛለት/2/ በሃዘን በችግር በመከራ ጊዜ ጭንቄን የሚያርቅ ነው የነፍሴን ትካዜ የ ቀደመው እባብ ሰላሜን ሲነሳኝ እግዚአብሄር መልካ ነው ሀዘኔን አስረሳኝ/2/ የ ቀደመው እባብ ሰላሜን ሲነሳኝ ክርስቶስ ኢየሱስ ሀዘኔን አስረሳኝ/፪/