ጽላት ዘሙሴ ጽላት/2/ ጽላት ዘሙሴ ጽላት /2/ ማርያም ቅድስት/2/ ሙሴ ከፈጣሪው የተቀበላት አሠርቱ ትእዛዛት የተጻፈባት ጽላት ዘሙሴ ጽላት/2/ ይእቲ እፀ መድኃኒት /2/ ይእቲ እፀ መድኃኒት ማርያም ቅድስት/2/