ዘየሃይድ አይነ/2/ ልብስ ክብር ለቢሶ ዳዊት /2/ ቅድመ ታቦተ ሕግ ኃለየ ቅድመ ታቦት ሕግ/2/ ትርጉም፡- ንጉሥ ዳዊት ዓይንን የሚንፀባርቅ የክብር ልብስ ሰብሶ ከሕግ ታቦት ፊት አመሰገነ፡፡