እንተ ክርስቶስ መሠረት ፀሐየ ጽድቅ ያበርህ ለኪ ፀሐየ ፅድቅ/2/ ለሰማእት ሥርጉት በስብሐት ሥርጉት በስብሐት /2/ ትርጉም፡- ክርስቶስ መሠረትሽ የሆነ ቤ/ክ የጽድቅ ፀሐይ ያበራልሻል ለሰማእት በስብከት የተሸለምሽላቸው፡፡