ባርክ ለነ እግዚኦ ዘንተ ዓመተ ምሕረትከ በብዝኃ ኂሩትከ ለሕዝብከ ኢትዮጵያ ከመንገኒ ለስምከ ቅዱስ/2/ በከመ ይኩን ንብረትነ በሰላም ወበዳኅና ለዝንቱ ዓመት/2/ ትርጉም፡- ባርክልን አቤቱ ይህንን የምሕረት ዓመታችንን በቸርነትህ ብዛት ለሕዝቦችህ ኢትዮጵያ እንድንገዛ ለቅዱስ ስምህ /2/ እንዲሆንልን ኑሮአችን በሰላም በደኅና በዚህ ዓመት /፪/