ሃሌ ሃሌ ሉያ በጾም ወበጸሎት/2/ ተመጠወ መሴ ኦሪት አሥሮነ ቃላት/2/ ትርጉም፡- አለም ሳይፈጠር የነበረ ዓለምን አሳልፎ የሚኖር በጾምና በጸሎት ሙሴ አሥርቱን ቃላትን ጽላትን ተቀበለ፡፡