ወባእዳነ ነቢያት እለከማሆሙ አቀቡ ሕግየ/2/ ከመ በላእሌሆሙ እሰባሕ እስከ ለዓለም ዓለም/4/ ትርጉም፡- እስከ ዓለም መጨረሻ ድረስ በላያቸው ይመስገን ዘንድ የተለዮ ነቢያት ለእነርሱ ሕጌን ጠብቁ፡፡