ውስተ ማኅፀነ ድንግል ኀደረ ማኅፀነ ድንግል/2/ ሰማይ ወምድር ዘኢያገምሮ ሰማይ ወምድር በማይ ተጠመቀ ትርጉም፡- ሰማይና ምድር የሟይችሉት አምላክ በእመቤታችን ማኅፀን አደረ በውኃም ተጠመቀ