ኢየሱስ ሖረ ሀገረ እሴይ ዮሐንስ አጥምቆ በማይ ወለደነ ዳግመ እማይ /2./ ትርጉም፡- ኢየሱስ ወደ እሴይ ሀገር ሄደ ዮሐንስም በውኃ አጠመቀው እኛንም ከውኃ ዳግመኛ ወለደን