እንዘ ህፃን ልህቀ በዮርዳኖስ ተጠምቀ/2/ በዮርዳኖስ /4/ ተጠምቀ በእደ ዮሐንስ /2/ ትርጉም፡- እንደ ሕፃን ሆኖ በትንሽ በትንሹ አደገ በዮርዳኖስ ወንዝ በዮሐንስ እጅ ተጠመቀ