ወተመስሎ ስብአ ዓይን አባግዓ ላባ ወማይ/2/ ወጥምቀተ አባይ/2/ አባይ/2/ መጥምቀተ አባይ /2/ ትርጉም፡ ውኃን የጠጡ የላባ በጎች ምልክትን አይተው አንድ እንደሆኑ በጥምቀት አንድ ሆኑ ለተባሉ ለዛሬዎቹም ምእመናን ምሳሌ ሆኑ