እምሰማያት ወረደ ወእምማርያም ተወልደ /2/ ከመይኩን ቤዛ /2/ ለኩሉ ዓለም/2/ ለብሰ ሥጋ ማርያም /2/ ትርጉም፡ ከሰማያት ወረደ ከድንግል ማርያም ተወለደ/2/ እንዲሆነን ቤዛ/2/ ለዓለሙ ሁሉ/2/ ለበሰ የማርያምን ሥጋ/2/ ቤዛ ለዓለም ሁሉ ለበሰ የማርያምን ሥጋ