መድኃኒነ ተወለደ ነዋ መድኃኒነ ተጠመቀ ነዋ/2/ ይእዜኒ ለሰላም ንትልዋ ትርጉም፡- መድኃኒታችን እነሆ ተወለደ መድኃኒታችን ተጠመቀ አሁንም እነሆ ሰላምን እንከተላት