መስቀል መስቀል ኃይላችን ጠላትን ማጥፊያችን በመስቀል እንመንለን እንድንበለን የክርስቲያን ጋሻ መስቀል ኃይላችን የክርስቲያን ጦር መስቀል ኃላችን እፀ መስቀሉ ነው መስቀል ኃይላችን የማያስደፍር መስቀል ኃይላችን አዝ . . . መድኃኒት የሚሆን መስቀል ኃይላችን ደሙ ፈሶበል መስቀል ኃይላችን መስቀሉን ጥግ አድርጉ መስቀል ኃይላችን እርሱ ይፈውሳል መስቀል ኃይላችን አዝ . . . ክርስቶስ በደሙ መስቀል ኃይላችን ስለቀደሰው መስቀል ኃይላችን መስቀል ላመነበት መስቀል ኃይላችን ድል ማድረጊያ ነው መስቀል ኃይላችን አዝ . . . የክርስቶስ ሥጋ መስቀል ኃይላችን የተፈተተበት መስቀል ኃይላችን መስቀል ኃይላችን ነው መስቀል ኃይላችን የምንድንበት መስቀል ኃይላችን አዝ . . . ሕይወትን ለማግኘት መስቀል ኃይላችን ከሞት ለመዳን መስቀል ኃይላችን መመኪያ ኃይላችን መስቀል ኃይላችን መስቀል አለልን መስቀል ኃይላችን አዝ . . .