ሃሌ ሃሌ ሉያ /2/ ተጠምቀ ሰማያዊ በእደ መሬታዊ /4/ አምላክ ሆይ ሕዝቦችህ ዳኑ በልደትህ አምላክ ሆይ ሕዝቦችህ ዳኑ በጥምቀትህ/2/ ትርጉም፡- የነበረ በማእከለ ዓለም ያለ ዓለምን አሳልፎ የሚኖር ሰማያዊ ክርስቶስ በምድራዊ እጅ ተጠመቀ