ሶበ መጽአ ቃል እምሰማይ ለተናብቦ/2/ ከበቦ /4/ ለማይ ባሕር ነድ በማይ ከበቦ/4/ ትርጉም፡- ቃል ከሰማይ ለመናገር በመጣ ጊዜ እሳት የዮርዳኖስን ባሕር ከበበው ውኃውም የሚሄድበት ቦታ ጠበበው