ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ ለዘተወልደ እምቅድስት ደንግል/2/ ርእይዎ ኖሎት/2/ አእኩትዎ መላእክት /2/ ትርጉም፡- እነሆ ዛሬ ሰማያዊ ንጉሥ በበረት ተኛ ከቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደውን ሰማያዊ ንጉሥ እረኞች አዩት መላእክትም አመሰገኑት