ስብሐት ለእግዚአብሔር በሰማያት ወበሰላም በምድር ስምረቱ ለሰብእ/2/ ሃሌሉያ/3/ አሜን ሃሌሉያ ትርጉም፡- በሰማያት ለእግዚአብሔር በምድርም ለሰው ልጆች ሰላም ይሁን