በበረት የተኛው ቅዱሱ ሕፃን ልብስም አለበሰ ነበረ እርቃኑን የምታለብሰው ልብስ ባታገኝ እናቱ ትንፋሽ አለበሱት ከበው እንስሳቱ እሰይ የምሥራች ሃሌ ሃሌ ሉያ ጌታ ተወለደ ሊሆነን አርዓያ