ከእመቤታችን ተወለደ ሥጋን የለበሰው እኛን ሊያድነን ነው/2/ ከሞት እኛን ሊያድነን ነው በሦስተኛው ቀን ተነሥቶ ሞትን ድል ያደረገው እኛን ሊያድን ነው/2/ ከሞት እኛን ሊያድነን ነው/2/