colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

የምሥራች

የምሥራች ደስ ይበለን/2/ እንበል ሃሌ ሉያ/2/ አምላክ ተጠመቀ ሊሆነን አርዓያ/2/ አምላክ ተጠመቀ ከዚህ ሁሉ ክብሩ ስለእኛ ነውና እንዘምር ዘምሩ ከድንግል ተወለዶ ወልድ ሲጠመቅ ተራሮች ዘለሉ ዮሐንስ ሲያጠምቅ ዮርዳኖስም ሸሸ አልቆመም ከፊቱ ወልድ አምላክነቱ በግልጽ መታየቱ ከገሊላ ወንዝ ወደ ዮርዳኖስ ሊጠመቅ ወደደ በእደ ዮሐንስ እንዴት ይቻለኛል አንተ ለማጥመቅ ብሎ መለሰለት ዮሐንስ መጥምቅ