የምስራች ደስ ይበለን/2/ የዓለም መደኃኒት ተወለደልን/2/ የምስራች ደስ ይበለን አዳም ሆይ ደስ ይበለህ የዓለም መድኃኒት ተወለደልህ ሔዋን ሆይ ደስ ይበልሽ የዓለም መድኃኒት ተወለደልሽ ሰብአ ሰገል እንደታዘዙት /2/ በኮከብ ተመርተው ሕፃኑን አገኙት ሰግዱለት ከመሬት ወድቀው ወርቅ እጣኑን ከርቤ በረከቱን ሰጥተው ንጉሥ ሄሮድስ ይህንን ሲሰማ ፈልጋችሁ አምጡት በቀን በጨለማ