colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ሳር ቅጠሉ

ሳር ቅጠሉ ሰርዶ ሰንበሌጥ ቀጤማ በዚያች ቀን በዚያች ወር ለምለም የነበረው እልልታ ዘመሩ በደስታ ተሞልተው ጌታ መወለዱን የምስራች ሰምተው እልል በይ ቤተልሔም ሃሌ ሃሌ ሉያ የፍቅር የሰላም ነሽና ገበያ /2/ ያ ትኁት እረኛ ያ ትኁት አባት ብርሃንን ለበሰ በእኩለ ለሊት ጥሪ ተልኮለት ከሰማይ ሠራዊት ለመመልከት በቃ የጌታውን ልደት እረኝነት ትንሽ የወራዳ ግብር ብሎ ሰው በግምት ተናግሮ ነበር የብዙ ሰው ራስ መሆኑን እረኛ ክርስቶስ ሲወለድ ተረዳነው እኛ