እሰይ ተወለደ የዓለም መድኃኒት /3/ ይኸው ተወለደ የዓለም መድኃኒት/፫/ ትንቢት ተናገሩ ነቢያቱ ሁሉ/3/ አምላክ ቀዳማዊ ይመጣል እያሉ/፫/ ሰብአ ሰገል መጡ ሊሰግዱ በሙሉ/3/ የእስራኤል ንጉሥ ወዴት ነው እያሉ ሰብአ ሰገል መጡ ይዘው እጅ መንሻ /3/ ወርቅ እጣን ከርቤውን ለማርያም እጅ መንሻ/፫/ ሕፃናት እንሂድ ከልደቱ ቤት/3/ ውኃው ሆኗልና ማርና ወተት/3/