አንቺ አንቺ ቤተልሔም የይሁዳ መሬት ባንቺ ተወለደ የአለም መድኃኒት /2/ አዳም ክብር ሲሻ ቤተልሔም ለሁሉም ሰላም ቤተልሔም ጌታ ተወለደ ቤተልሔም ከድንግል ማርያም ቤተልሔም እስራኤል ህዝቤን ቤተልሔም የሚጠብቃቸው ቤተልሔም ካንቺ ይወጣል ብሎ ቤተልሔም እንደ ነገራቸው ቤተልሔም እጅ መንሻ አቀረቡ ቤተልሔም የምስራች ነገስታት ቤተልሔም ህፃኑን ከእናቱ ቤተልሔም ተኝቶ አገኙት ቤተልሔም ቅዱሳን መላእክት ቤተልሔም ያሸበሸቡለት ቤተልሔም ስብሀት ለእግዚአብሔር ቤተልሔም ብለው ዘመሩለት ቤተልሔም