colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ሶበ ሰማዕነ

ሶበ ሰማእነ ዜናከ መጽአነ ኀቤከ/2/ መጽአነ/4/ አንቺ ቤተልሔም የዳዊት ከተማ የምስራች ቃሉ በአንቺ ቤት ተሰማ ወልድም ተሰጠን ሕፃን ተወለደ አስጨናቂው ዘመን በእርሱ ተወገደ ሰውና መላእክት በአንድ ላይ ዘመሩ የእግዚአብሔርን ክብር ለዓለም መሰከሩ ምስጋና በሰማይ ለእግዚአብሔር ይሁን ሰላም ለሰው ልጆች በምድር ላይ ይስፈን እናትና ልጅ ፀሐይ ሳይነካቸው የእግዚአብሔር መላእክት ከፊታቸው ወድቀው በከብቶች በረት አምላክ ተወለደ የነገሥታት ንሥስ ሞትን አስወገደ ድንቅ መካር ሀያል የሰላም አለቃ ጌታ ሆይ በስምህ ግዛቱ አበቃ ሰላምን የሚሰጥ አልፋና ኦሜጋ የእስራኤል ንጉሥ ተገልጾአል በሥጋ