colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

በክንፉ ጋርዷት

በክንፉ ጋረዷት/3/ ለድንግል ደስ ይበልሽ አላት/2/ ኸኸ/2/ ከጌታ ተልኮ ድንግልን ለማብሰር ክንፋን እያማታ ምስራች ሲናገር ድምጹን እያሰማ እስከ ሊባኖስ በፍጥነት ወረደ መልእከት ለማድረስ ሀሩን ከወርቅ ጋር አስማምታ ስትፈትል ከፊቷ በመስገድ እንዲህ አላት ለድንግል ደስታ ይገባሻል ከሰው ተለይተሸ አምላክን ለመውለድ ስለተመረጥሽ ድንግልም መልሳ አለችው ለገብርኤል ወንድ ስለማላውቅ ይህ እንዴት ይሆናል መሬትም ያለዘር ማፍራት እንደማትችል እንዴትስ አምኜ የአንተን ቃል ልቀበል መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት ለድንግል መንፈስ ቅዱስም በአንቺ ላይ ይመጣል የልኡል ሀይልም ይጸልልሻል የእግዚአብሔር አብ ልጅ ከአንቺ ይወለዳል ለእግዚአብሔር አይሳነውም ቃሌን ተቀበይ ጽኚ በምስጋና