በመንፈስ የሐውር እምኃይል ውስተ ኃይል/2/ ካህን ካህን ወነብይ/2 ዮሐንስ መጥምቅ /2/ ትርጉም፡- ካህንና ነቢይ የሆነ ዮሐንስ መጥምቅ ከኃይል ወደ ኃይል በመንፈስ ይሸጋገራል