ወነዋ ተወልደ መድኃኔዓለም/2/ ፍሥሐ ለኩሉ ዘየአምን/2/ ወነዋ ተጠምወ መድኃኔዓለም/2/ ፍስሥ ለኩሉ ዘየአምን/2/ ትርጉም- ዛሬ ተወለደ የዓለም መድኀኒት/2/ ደስታ ነውና ለሚያምኑት/2/ ዛሬ ተጠመቀ የዓለም መድኀኒት/2/ ደስታ ነውና ለሚያምኑት/2/