በዛሬው ጥምቀቱ እሰይ እሰይ ተነግሮ አዋጅ እሰይ እሰይ ነጻነት አገኘን እሰይ እሰይ በእግዚአብሔር አብ ልጅ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ ተተመቀ/2/ ከሰማየ ሰማይ ወረደ/2/ በቅዱስ ዮሐንስ ተጠመቀ አብም መሰከረ እሰይ እሰይ ቃሉን አላበየም እሰይ እሰይ የምወደው ልጄ እሰይ እሰይ ይሄ ነው እያለ እሰይ እሰይ አዝ------------ ጌታ በዮሐንስ እሰይ እሰይ ሊጠመቅ ሲል ገና እሰይ እሰይ ወደ ኋላ ሸሸ እሰይ እሰይ ዮርዳኖስ ፈራና እሰይ እሰይ አዝ------------ ዘለሉ ተራሮች እሰይ እሰይ እንደ ጊደር ሁሉ እሰይ እሰይ እፁብ ነው ድንቅ ነው እሰይ እሰይ ምን ይገርም እያሉ እሰይ እሰይ አዝ------------ ውኃን ወይን አረገ እሰይ እሰይ በተጠራበት ቤት እሰይ እሰይ የብርሃናት ጌታ እሰይ እሰይ የዓለም መድኃኒት እሰይ እሰይ አዝ------------