colormap #003366#336699#3366CC#003399#000099#0000CC#000066#006666#006699#0099CC#0066CC#0033CC#0000FF#3333FF#333399#669999#009999#33CCCC#00CCFF#0099FF#0066FF#3366FF#3333CC#666699#339966#00CC99#00FFCC#00FFFF#33CCFF#3399FF#6699FF#6666FF#6600FF#6600CC#339933#00CC66#00FF99#66FFCC#66FFFF#66CCFF#99CCFF#9999FF#9966FF#9933FF#9900FF#006600#00CC00#00FF00#66FF99#99FFCC#CCFFFF#CCCCFF#CC99FF#CC66FF#CC33FF#CC00FF#9900CC#003300#009933#33CC33#66FF66#99FF99#CCFFCC#FFFFFF#FFCCFF#FF99FF#FF66FF#FF00FF#CC00CC#660066#336600#009900#66FF33#99FF66#CCFF99#FFFFCC#FFCCCC#FF99CC#FF66CC#FF33CC#CC0099#993399#333300#669900#99FF33#CCFF66#FFFF99#FFCC99#FF9999#FF6699#FF3399#CC3399#990099#666633#99CC00#CCFF33#FFFF66#FFCC66#FF9966#FF6666#FF0066#CC6699#993366#999966#CCCC00#FFFF00#FFCC00#FF9933#FF6600#FF5050#CC0066#660033#996633#CC9900#FF9900#CC6600#FF3300#FF0000#CC0000#990033#663300#996600#CC3300#993300#990000#800000#993333

ይቤላ መልአክ

ይቤላ መልአክ ለማርያም/2/ ትወልዲ ወልደ ንጉሥ በቤተልሔም ይቤላ መልአክ ከጌታ ተልኮ ይቤላ መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ይቤላ መልአክ ሰላምታ አቅርቦላት ይቤላ መልአክ ለማርያም ድንግል ይቤላ መልአክ ትወልጃለሽ አላት ይቤላ መልአክ ቀዳሚውን ቃል ይቤላ መልአክ ማኅደረ መለኮት ይቤላ መልአክ ማርያም ውድስት ይቤላ መልአክ የሕዝብ ሁሉ እናት ይቤላ መልአክ እኅተ መላእክት ይቤላ መልአክ እሙ ለብርሃን ይቤላ መልአክ ደብተራ ፍጽምት አዝ--------------- ይቤላ መልአክ ወገበዋቲሃኒ ይቤላ መልአክ ሐመልማለ ወርቅ ይቤላ መልአክ ትበርሂ እምፀሐይ ይቤላ መልአክ ኆኅተ ምሥራቅ ይቤላ መልአክ ሰላም ለኪ ድንግል ይቤላ መልአክ በአልባሰ ወርቅ አዝ--------------- ይቤላ መልአክ ወላዲተ አምላክ ይቤላ መልአክ ማርያም ንጽሕት ይቤላ መልአክ ወትትሌአሊ እምአድባር ይቤላ መልአክ ስብሕት ወቡርክት ይቤላ መልአክ ኦ ምልእተ ጸጋ ይቤላ መልአክ እግዚአብሔር ምስሌኪ ይቤላ መልአክ ቡርክት አንቲ እምአንስት ይቤላ መልአክ ድንግል በኅሊናኪ አዝ-----------------