እግዚኡ መርሐ ዮርዳኖስ አብፅሀ/2/ ወበህየ ዮሐንስ ወበህየ ፍጹመ ተፈሥሐ/2/ ትርጉም፡- ጌታውን መራና ዮርዳኖስ አደረሰው/2/ በዚህም ዮሐንስ በዚህም በፍጹም ደስ አለው /2/