ቤተክርስቲያን ባሕረ ጥበባት/2/ አትመረመርም /2/ እጅግ ጥልቅ ናት/2/ በሥጋዊ ጥበብ ለማወቅ ቢቃጣ የእምነት መነጽሩን ይዞ ስላልመጣ ሰው ሁሉ በስህተት/2/ ፈጣሪውን አጣ/2/ እንመሰክራለን ፈጣሪያችን አለ እንመሰክራለን አማኑኤል አለ /2/ እንመነው አንካደው አማኑኤል ቸር ነው/2/ እንመሰክራለን ድንግል አማላጅ ናት እንመሰክራለን ማርያም አማላጅ ናት እንመናት አንካዳት የአምላክ እናት ናት/2/ ኀበ ጥበባት ኀበ ልሳናት/4/ ዮሐንስ /2/ ወንጌለ ስብከት/2/