በጎል በጎል ሰብአ ሰገል /2/ በጎል ሰብአ ሰገል ሰገዱ ሎቱ/4/ ድንግል ማርያም ንጽሕት ቅድስት/2/ የጌታዬ እናት ምስጋና ይገባሻል/2/ ከሴቶች ሁሉ በአንቺ አድሮብሻል /2/ ፀሐይ/3/ ሠረቀ ፀሐይ /2/ ሠረቀ/2/ ፀሐይ ሠረቀ ክርስቶስ ተጠመቀ/4/ በጎል በጎል አማኑኤል /2/ እግዚአብሔር ፍቅሩን ሲገልጽልን አንድያ ልጁን ለእኛ ሰጠን/2/ አዝ -------------- ሥጋንም ነስቶ ከእናታችን/2/ ኃጢአታችንን ሊያስወግድልን ክርስቶስ ጌታችን ተጠመቀልን /2/ አዝ--------- እልል እልል ደስ ይበለን /2/(2) መድኅን ተወልዶ ነጻ ወጣን ዮሐንስ አጥምቆ ድል አገኘን/2/ አዝ ----------- አንቺ ዮርዳኖስ ምንኛ ታደልሽ/2/(2) የእግዚአብሔር መንፈስ ከለይ ወርዶብሽ የዓለም መድኃኒት ተጠመቀብሽ /2/